አማርኛ ቀልዶች

አማርኛ ቀልዶች This page is about laughter. Join us and lough out loud :)

በጎነት ቀጥሏል!!"ራይድ" ለኢትዮጵያ ሃኪሞች ማህበር 50,000 የአፍ መሸፈኛ ማስኮችን አበርክቷል ።ራይድ የኮቪድ 19 ወረርሺኝ ስጋት በሃገራችን ከተከሰተ ጀምሮ ለተለያዩ የማህረሰብ ክፍሎች...
04/18/2020

በጎነት ቀጥሏል!!
"ራይድ" ለኢትዮጵያ ሃኪሞች ማህበር 50,000 የአፍ መሸፈኛ ማስኮችን አበርክቷል ።
ራይድ የኮቪድ 19 ወረርሺኝ ስጋት በሃገራችን ከተከሰተ ጀምሮ ለተለያዩ የማህረሰብ ክፍሎች ድጋፍ ያደረገ ሲሆን ከድርጅቱ ጋር አብረው ለሚሰሩ 15,000 (አስራ አምስት ሺ) ያህል አሽከርካሪዎች፤ ለሶስት ሺ የላዳ አሽከርካሪዎች በተጨማሪም በአስሩም ክፍለ ከተሞች ለሚገኙ የትራፊክ ፖሊሶችን ጨምሮ የአፍ መሸፈኛ ማስኮችን እና የእጅ ማፅጃ ሳኒታይዘር ማበርከቱ ይታወቃል።

ዛሬ ለሃኪሞች ማህበር የተደረገው የቁሳቁስ ድጋፍ አንድ ሚሊየን አራት መቶ ሺ ብር መሆኑን የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሪት ሳምራዊት ፍቅሩ ነግረውናል።

ኧረ በህግ አምላክ!
02/09/2020

ኧረ በህግ አምላክ!

Ethiopian News | Ethiopian Politics | Ethiopian Political Economy | GERD

https://www.facebook.com/1546740552300216/posts/2171939156447016/
12/25/2019

https://www.facebook.com/1546740552300216/posts/2171939156447016/

የሀገሬ ምርጦች፡፡ የቅርቦቼ እንደምን ከረማችሁ? እኔ በጣም በውበት ከርሜያለሁ፡፡ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
እንግዲህ የዛሬ ሳምንት ዓርብ ታህሳስ 17/2012 በሸበሌ ሆቴል ስለሚኖረን የአብሮነት ጊዜ የመብዛትና የመትረፍረፍ እንዲሆንልን እመኛለሁ፡፡

መቼም ይህ ጥሪ እርሶ ጋር ደርሶ አያበቃም፡፡ ስለሆነም ጊዜውን ይበልጥ ደመቅ ፈካ እንድናደርገው ወዳጆችን በመጋበዝ ከሌሎች ውድና ክቡር እንግዶች ጋር በጋራ እንዲያስተናግዱልን እጋብዛለሁ፡፡

አብረን ለመድመቅ ናፍቄያለሁ፡፡
በጣም አመሰግናለሁ፡፡
ሒዊ ለእናንተው፡፡
🙏🏿

ሰኞ ታህሳስ 6 2012 ዓም በ11:3. ቀጠሮዎን በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ያድርጉ። ያተርፋሉ!
12/14/2019

ሰኞ ታህሳስ 6 2012 ዓም በ11:3. ቀጠሮዎን በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ያድርጉ። ያተርፋሉ!

ጉድ ሳይሰማ
12/03/2019

ጉድ ሳይሰማ

በሶማሌ ክልል ውህደቱን ለማኮላሸት የተደረገው ሙከራ ከሸፈ! News Sheger Times Media have been serving the public by Biweekly magazine publication, event or...

11/08/2019
የጀነራሉ ግድያ በገዳዩ አንደበት!( ደም ያዘለ ዶሴ)ዩቲዩባችንን ሰብስክራይብ በማድረግ የተለያዩ መረጃዎችን ያግኙ።ሸገር ታይምስ በኃላፊነት!!!
08/19/2019

የጀነራሉ ግድያ በገዳዩ አንደበት!
( ደም ያዘለ ዶሴ)

ዩቲዩባችንን ሰብስክራይብ በማድረግ የተለያዩ መረጃዎችን ያግኙ።

ሸገር ታይምስ በኃላፊነት!!!

Sheger Times Media have been serving the public by Biweekly magazine publication, event organization & mass media production since 2017.

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ሲትኮም ዛሬ ይጀምራል
08/16/2019

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ሲትኮም ዛሬ ይጀምራል

Address

Takoma Park, MD

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አማርኛ ቀልዶች posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category