14/09/2024
ምን ያኽሎቻችሁ ድፎ ዳቦን በትኩሱ እና በጣም በተመጣጣኝ ዋጋ ማግኘት እንደምትችሉ ታውቃላችሁ ?
ለዛውም በየቀኑ : ከነባህላዊ አቀራረቡ.. በጥራት እንደ እናት ጓዳ
ጊዜ የሀበሻ ዳቦ መጋገርያ እና ማከፋፈያ ለአመታት በሺዎች የሚቆጠሩ ውድ ደንበኞቹ ዘንድ በሚታወቅበት የስንዴ ድፎ ምርቱ እነኾ ብሏችኋል
በሁሉም ቅርንጫፎቹ የናንተን ትዕዛዝ እና ፍላጎት በሚመጥን አቀራረብ ድፎን እንድትቋደሱ ይጋብዛል
ዳቦ ልዩ ዋጋ አለው ብለው አስበው ያውቃሉ ?
መዓዛውን ከሩቅ ይለዩታል
የቆረሱት ሁሉ ወደውታል
ከንፁ ስንዴ : በሚወደደው ልዩ የባህል አዘገጃጀት ፤
እንደእናቶች ወግ : በስርዓት ብስ..ል ብሎ በፈለጉት አማራጭ ሲቀርብ . . .
እውነት ነው ፤ ዳቦ ልዩ ዋጋ አለው።
1. ፒያሣ አራዳ ጊዮርጊስ ፊትለፊት-ገነተ ፅጌ ህንፃ ስር
☎️ 0912614865
2. ቦሌ መድሃኒዓለም-ኦሮሚያ ቤዛ ህንፃ ላይ
☎️ 0948000233
3. ጀሞ ሚካኤል-አፍሪካ ህንፃ
☎️ 0905777772
4. ቄራ-ሶፊያ ሞል
☎️ 0902777776
5. ጎፋ መስቀል ክትፎ ፊት
☎️0911656175
6. ላፍቶ-ኬብሮን እንግዳ ማረፊያ/Guest House ፊትለፊት
☎️ 0935178885
📩ለሀሳብ/አስተያየት: 0913542706
ጊዜ የሀበሻ ድፎ መጋገሪያ እና መሸጫ/ማከፋፈያ®
#ጊዜየሀበሻድፎ #ጊዜድፎዳቦ #ኢትዮጵያዊጣዕም