Ethiopia hagere

Ethiopia hagere መኪና ከሚድል ኢስት ሃገራት በምርጫዎ እናስመጣለን ይዘዙን

30/04/2021

ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ለሌሎች እንዲደርስ በቅንነት ።
ባስቸኳይ ይነበብ!!

ካነበባችሁ በሇላ ለሁሉም እንዲደርስ ያድርጉ

ሞባይል ስልክ የሚያመጣብን ጣጣ
የአይን ማኩላር እርጅና እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ እድሜአቸው በገፋ ሰዎች ላይ ብቻ
ነበር የሚታየው።አሁን ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከ30 እስከ 40 አመት የሆኑ ወጣቶች
ሁሉ ‘ማኩላር ዲጀኔሬሽን’ የተባለና ወደ አይነ ስውርነት የሚያደርስ ሕመም
እየተጠናወታቸው መጥተዋል።
ይሄም የሆነበት ማክንያት ብዙ ሰዎች ማታ መብራት ካጠፉ በኋላ ተንቀሳቃሽ ስልክ
እየከፈቱ ያያሉ።በጭለማ ውስጥ ወይም ጨለም ባለ አካባቢ የሞባይል ስልክን ለ30
ደቂቃ እንኳን መጠቀም መታረም የማይችል አደጋ ውስጥ የሚከት ነው።ሕመሙም
ካታራክት አይነት ሕመም ማስከተል ብቻ ሳይሆን የአይን ካንሰርም ያስከትላል።ይህ
ደግሞ መድሃኒት የሌለው በመሆኑ አይን ሲጠፋ ብቻ ቁጭ ብሎ መመልከት ነው ይላሉ
ሃኪሙ።ይህን መልዕክት ያስተላለፉት 254 የሚሆኑ የአይን ስፔሻሊት ሃኪሞች አንድ
ላይ በመሆን ነው።
ብዙ ሰዎች ማታ አልጋቸው ላይ ሆነው መብራት አጥፍተው ወይም ፈዘዝ ባለ መብራት ተንቀሳቃሽ ስልካቸውን እንደሚጠቀሙ ስለምናውቅ አደራ፣አደራ፣ራሳችሁን ከማይድን ሕመም ጠብቁ ብለዋል።
ልብ ያለው ልብ ይበል!!!

ሞባይልን ቻርጅ ላይ አድርገው እንዳይጠቀሙ ተጠንቀቁ ። የአለም ዶክተሮች "አስጠንቅቀዋል ካንሰር የሚባል ቫይረስ በውስጡ እንዳለ ፈንድቶም ሒወት ሊያጠፋ
እንደሚችል ይመክራሉ ይህ የሞባይል ቫይረስ በዓለማችን ላይ በጣም አደገኛ ቫይረስ ነው ከፍተኛ የመግደል ፍጥነት አለው። እባካችሁ ይህን በ Telegram ኮንታክት
ዝርዝራችሁ ላይ ላሉ ሰዎች ወይም ለቤተሰብ አጋሩ ሕይወት ወይም ሕይወቶችን አትረፉ እኔ የኔን ድርሻ ተወጥቻለሁ አሁን የናንተ ተራ ነው #ሼር አድርጉ

የእህትህ የወንድምህ
ሀዘን የማያስደስትህ/ሽ
ከሆንክ/ሽ

ይሄንን ትምህርት ሰጭ ፅሁፍ በየግሩፑ #ሼር

በማድረግ አስተላልፈው
እናንተም ድርሻችሁን
ተወጡ ሜዳውም ፈረሱም ይሄው!!

ዳይ ❗️❗️አንብበህ ጨረስክ/ሽ አይደል #ሼር

14/04/2021
30/08/2019
30/05/2019

የተሽከርካሪ ቀረጥና ታክስ አወሳሰን

ተሽከርካሪ ወደ ሀገር ሲገባ ቀረጥና ታክስ የሚታሰበው የተሸከርካሪዉን ሲሲ መሰረት በማድረግ CIF (የተገዛበት ዋጋ + የትራንስፖርት ወጪ + የኢንሹራንስ ወጪ እና ሌሎች ወጪዎችን ጨምሮ) በሚገኘዉ ጠቅላላ ወጪ ነው፡፡ ተሽከርካሪው ያገለገለ ከሆነ ከተመረተበት አንድ ዓመት ጊዜ ጀምሮ ከFOB ዋጋዉ ላይ በየዓመቱ 10% በመቀነስ በጠቅላላዉ እስከ 3 አመት ወይም 30% ድረስ የእርጅና ቅናሽ ካለዉ በማስላት የጉምሩክና ሌሎች ቀረጦች ጠቅላላ ምጣኔ በማባዛት ቀረጥና ታክሱን ማወቅ ይቻላል፡፡

የተሽከርካሪው የፈረስ ጉልበት ማለትም ሲሲው 1300 ከሆነ 125% ሲሆን 1301ሲሲ እስከ 2500 ሲሲ ደግሞ ከ176.24% እስከ 244.55% ባሉት የጉምሩክና ሌሎች ቀረጦች ጠቅላላ ምጣኔ ይሰላል፡፡ ለሰው ማጓጓዣ የሚያገለግሉ ሌሎች ተሸከርካሪዎች ሲሆን ደግሞ በሌላ ስፍራ ያልተጠቀሰ ከሆነ የጉምሩክና ሌሎች ቀረጦች ጠቅላላ ምጣኔ 125.00075% ሲሆን ሹፌሩን ጨምሮ አስር ወይም ከዛ በላይ ሰዎችን ለማጓጓዝ የሚያገለግሉ ተሸከርካሪዎች ከ15 ተጓዦች ያነሰ መቀመጫ ያላቸው ተሸከርካሪዎች 58.25% እንዲሁም 15 እና ከዚያ በላይ ሰው የሚይዝ መቀመጫ ያላቸው የጉምሩክና ሌሎች ቀረጦች ጠቅላላ ምጣኔው 29.50% ነው፡፡

የተሽከርካሪው የቀረጥ ማስከፈያ ዋጋ (duty paying value) በተሽከርካሪው ጠቅላላ ቀረጥና ታክስ ማስከፈያ ምጣኔ ተባዝቶ የብዜቱ ውጤት ተከፋዩ ቀረጥና ታክስ ይሆናል፡፡ የተሸከርካሪ ቀረጥና ታክስ ለመወሰን አምስት የሰሌት ደረጃዎችን(ማለትም የጉምሩክ ቀረጥ፣ ኤክሳይስ ታክስ፣ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ፣ ሱር ታክስ እና ዊዝሆልዲንግ ታክስ) እንከተላለን፡፡ የቀረጥና ታክስ መጠኑን እንዴት እንደሚታሰብ በምሳሌ እንመልከት፡፡

የቀረጥ ማስከፈያ ዋጋው ብር 70000፣ የሲሊንደር አቅሙ 1280 የሆነ አዲስ አውቶሞቢል ሲገባ:-
በቅድሚያ የጉምሩክ ቀረጥ የሚሰላ ሲሆን ማስከፈያ ዋጋው በጉምሩክ ቀረጥ ምጣኔ በማባዛት የሚሰላ ነው፡፡ በዚህ መሰረት ተከፋዩ የጉምሩክ ቀረጥ 70,000 X 35% =24,500 ይሆናል፡፡

ቀጥሎ ኤክሳይስ ታክስ የሚሰላ ሲሆን ስሌቱ የአውቶሞቢሉ የቀረጥ ማስከፈያ ዋጋ እና ተከፋዩ የጉምሩክ ቀረጥ በመደመር በኤክሳይዝ ታክስ ምጣኔ ማባዛት ነው፡፡ በዚህ ስሌት መሰረት ተከፋዩ ኤክሳይስ ታክስ መጠን (70,000 + 24,500) 30%=28,350 ይሆናል፡፡

በሶስተኛ ደረጃ የሚሰላው ተከፋይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ሲሆን በዚህ ስሌት የአውቶሞቢሉን የቀረጥ ማስከፈያ ዋጋ፣ ተከፋይ የጉምሩክ ቀረጥ እና ኤክሳይዝ ታክስን በመደመር በተጨማሪ ዕሴት ታክስ መጣኔ ይባዛል፡፡ በዚህ መሰረት የሚከፈለው ተጨማሪ ዕሴት ታክስ (70,000 + 24,500 + 28,350) 15% = 18,427.5 ብር ይሆናል፡፡

በአራተኛ ደረጃ የሚሰላው ሱር ታክስ ሲሆን ስሌቱ የአውቶሞቢሉን የቀረጥ ማስከፈያ ዋጋ፣ ተከፋይ የጉምሩክ ቀረጥ፣ ኤክሳይዝ ታክስ እና ተጨማሪ እሴት ታክስ በመደመር በሱር ታክስ መጣኔ ማባዛት ነው፡፡ በዚህ መሰረት የሚከፈለው ሱር ታክስ (70,000 + 24,500 + 28,350 +18,427.5)10%= 14,127.75 ብር ይሆናል፡፡

በአምስተኛ ደረጃ ተከፋዩን ዊዝሆልዲንግ ታክስ ነው፡፡ ይህ ታክስ የሚሰላው የቀረጥ ማስከፈያ ዋጋን በዊዝሆልዲንግ ታክስ መጣኔ በማባዛት ነው፡፡ በዚህ መሰረት ተከፋዩ የዊዝሆልዲንግ ታክስ 70,000 X 3%= 2,100 ብር ይሆናል፡፡

በመጨረሻም የስሌት ደረጃ ሁሉም ተከፋይ ቀረጥና ታክስ የሚደመሩ ሲሆን በዚህ መሰረት መንግስት ከዚህ አውቶሞቢል የሚሰበስበው ቀረጥና ታክስ ስሌት
24,500 + 28,350 + 18,427.5 + 14,127.75 + 2,100= 87,505.25 ብር ይሆናል፡፡

26/05/2019

በተበላሸዉ ወይም ኮራብት ባደረገው ሚሞሪ ካርዱ ውስጥ የነበሩት ፋይሎች መጥፋታቸው የማይቀር ነገር ነው።
Step 1: ሚሞሪ ካርዱን የኮምፒውተሮ USB port ላይ ይሰኩት።
Step 2: ከዛም my computer ውስጥ ገብተው ኮምፒውተሩ ሚሞሪ ካርዱን እንዳነበበው ቼክ ያድርጉ።
Step 3: ከዛም Start በተኑን በመጫን cmd ብለው በመፃፍ Enterን ይጫኑ።
Step 4: ከዛም Command prompt ውስጥ ብለው DISKPART ይፃፋና Okን ይጫኑ።
Step 5: ከዛም list disk there ብለው ይፃፋና የሚቀርቡ አማራጮችን ይዩ።
Step 6: ከሚመጡት አማራጮች ውስጥ ሚሞሪ ካርዱን ከነ ቁጥሩበያገኛሉ።
Step 7: ከዛም select disk (disk_number) ብለው ይፃፋና Enterን ይጫኑ።
Step 8: ከዛም clear ብለው ይፃፋና Enterን ይጫኑ።
Step 9: ከዛም create partition primary ብለው ይፃፋና Enterን ይጫኑ።
Step10: ከዛም active ብለው ይፃፋና Enter ይጫኑ።
Step11: ከዛም format fs=fat32 ብለው ይፃፋና Enter ይጫኑ።
Step12: ከዛም ኮምፒውተሩ ሚሞሪ ካርዱን ፎርማት ያደርገዋል።

Address

Addis Ababa
251

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopia hagere posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share