17/08/2026
መጣና በዓመቱ ኧረ እንደምን ሰነበቱ!
ከወዲሁ እንኳን ለቡሄ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያል፤ በዓሉን ደመቅ አድርገን እንድናከብር በኮባ ፓቲሴሪ ለተወሰኑ ቀናት ሙልሙል ዳቦ አዘጋጅተናል።
አሁን ይዘዙን!
በዓሉን በኮባ እናድምቅ!
Wishing you Happy Buhe ahead!
To celebrate, Koba Patisserie has fresh Mulmul bread available for a limited time.
Order yours NOW and let's celebrate together!