ሎዛ እንጀራ መጋገሪያ / loza injera/

ሎዛ እንጀራ መጋገሪያ / loza injera/ ለመጀመሪያ ግዜ ደረጃውን የጠበቀ 100% የጤፍ እንጀራ መጋገሪያ በUAE. ለመጀመሪያ ግዜ በ UAE እንጀራ መጋገሪያና ማከፋፈያ

እንኳን አደረሣችሁ ውድ የሎዛ እንጀራ መጋገሪያ ደንበኞቻችን።
10/09/2018

እንኳን አደረሣችሁ ውድ የሎዛ እንጀራ መጋገሪያ ደንበኞቻችን።

ውድ ኢትዮጵያውያን አዲስ አመትን በዱባይ ከኢትዮጵያ ህፃናት  ጋር ያሳልፉ መግብያ በነፃ ይህንን ፕሮግራም ያልሠሙት እንዲሰሙ ሼር በማድረግ ተባበሩና በአልን ለልጆች  ድምቅ እናድርግላቸው መል...
30/08/2018

ውድ ኢትዮጵያውያን አዲስ አመትን በዱባይ ከኢትዮጵያ ህፃናት ጋር ያሳልፉ መግብያ በነፃ ይህንን ፕሮግራም ያልሠሙት እንዲሰሙ ሼር በማድረግ ተባበሩና በአልን ለልጆች ድምቅ እናድርግላቸው መልካም በአል።

ውድ ደንበኞቻችን እንኲዋን አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ ከሎዛ እንጀራ መጋገሪያ መልካም በአል።
20/08/2018

ውድ ደንበኞቻችን እንኲዋን አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ ከሎዛ እንጀራ መጋገሪያ መልካም በአል።

15/07/2018

ጤና ይስጥልኝ ክቡራን የሎዛ እንጀራ መጋገርያ ደንበኞች በአል ሀበሻ ሪስቶራንት ከ 10 ደቄቃ በውሀላ ላይቭ እንጀራ ይጋገራል ቅርብ የሆናችሁ ትኩስ እንጀራ ቃተኛ በአካል በመምጣት እንድትጋበዙልን።

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለሮመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ እንደአምናው ዘንድሮም ትኩስ እንጀራ በፍጥነት ለፈጥር በመመገቤያዎ ቦታ እናደርሳለን መልካም ፆም ሎዛ እንጀራ መጋ...
16/05/2018

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለሮመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ እንደአምናው ዘንድሮም ትኩስ እንጀራ በፍጥነት ለፈጥር በመመገቤያዎ ቦታ እናደርሳለን መልካም ፆም ሎዛ እንጀራ መጋገርያ ፆሙን ምክንያት በማድረግ የባልትና ውጤቶች ላይ ልዩ ቅናሽ አድርገናል ።

Address

Sharjah
61651

Telephone

971559996574

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሎዛ እንጀራ መጋገሪያ / loza injera/ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share